Justice for an Unfairly Imprisoned Man in the UK-Call for Case Review in the UK

Recent signers:
Asnakech Tesfaye and 11 others have signed recently.

The Issue

My name is Fitsumwork Yigezu, and I am originally from Ethiopia.

I am requesting an independent and fair review of my husband’s criminal case in the United Kingdom.

There are serious concerns regarding fairness and evidential consideration, including accepted location evidence, DNA proof, and

clear grounds for appeal that were not fully considered at first instance. Due to the complexity of the case, a full and detailed review by the

appropriate authorities is necessary.

My husband, our young child, and I respectfully ask for justice, due process, and a proper case review so that all evidence can be examined

fairly.

Please sign and share this petition to support justice and help reunite our family.

አካልን ነፃ የማውጣት የወገን ጥሪ 

ጉዳዩ :- በእንግሊዝ ሀገር የተፈፀመ የፍርድ ሂደትና ውሳኔ በድጋሚ እንዲመረመር ስለመጠየቅ ነው ። 

ስሜ ፍፁምወርቅ ይገዙ ይባላል። በትውልድ ኢትዮዽያዊ ስሆን ፣ ባለትዳርና የአንድ ወንድ ልጅ እናት ነኝ። ባለቤቴ በእንግሊዝ ሀገር ውስጥ በወንጀል ተከሶ ተፈርዶበታል። 
ነገር ግን የተከሰሰበት ጉዳይ እና የተሰጠው ፍርድ ፍትሀዊ ነው ብለን ስለማናምን ፥ በገለልተኛ የፍትህ አካላት ክሱም ሆነ ማስረጃው በድጋሚ እንዲመረመ‍ር ፥  ተገቢውንም ፍርድ እንዲያገኝ የእናንተን የድጋፍ ፊርማ እንፈልጋለን። 

ይህ ጉዳይ በቤተሰብ ግጭትና አለመስማማት ምክንያት የተፈጠረ በመሆኑ ፥ በአግባቡ በሁለቱም ወገኖች ያሉ ማስረጃዎች ተመርምረው መታየት አለባቸው ብለን እናምናለን።
እኔ እና ባለቤቴ በመስከረም 7 2019 እ.ኤ.አ በሕግ ተጋብተናል። ከመጋባታችን በፊትም ሆነ ከተጋባን በሗላ በቤተሰብ መካከል የተፈጠሩ አለመግባባቶች ነበሩ ። በዚህም ምክንያት ግልፅ የሆነ ጥላቻና ዛቻ ደርሶብናል። 

ሆኖም እናንተ ወገኖቼን የምጠይቀው በገለልተኛ አካላት ክሱም ሆነ ማስረጃዎቻችን እንዲታይልኝ እና ፍትሀዊ የሆነ ውሳኔ እንድናገኝ በፊርማችሁ ድምፅ እንድትሆኑኝ ነው። 
እኔ ፣ ባለቤቴና ሕፃን ልጃችን ይህን ፊርማ በመፈረምና ለሌሎችም በማካፈል ፍትህ እንድናገኝ ትብብራችሁን በአክብሮት እንጠይቃለን። 

ፍፁምወርቅ ይገዙ።

3,346

The Decision Makers

Royal Courts Of Justice In London
Royal Courts Of Justice In London
The Court Of Appeal, Criminal Division
Crimina Cases Review commision(CCRC)
Crimina Cases Review commision(CCRC)
Ministry of Justice (United Kingdom)
Ministry of Justice (United Kingdom)

Supporter Voices

Petition updates