
ሰላም ውድ ወገኖቼ
የኢትዮጵያን አሜሪካን ሲቪክ ካውንስል እና የኢትዮጵያ አድቮከሲ ኔትወርክ እሁድ ታላቅ ህዝባዊ ስብሰባ ያደርጋል፤ በዚህ ስብሰባ እስከአሁን ካውንስሉ የሎቢና የህዝብግንኙነት ድርጅቶችን ቀጥሮ ማሰራት ከጀመረ አንስቶ የሰራቸውን እና ያመጣውን ለውጥ እንዲሁም ጥረት ሶስቱ የሎቢ ድርጅቶች ተገኝተው ሪፖርት ያድርጋሉ። በዚህ Friend Raising (Fund Raising) የዙም ስብሰባም የገንዘብ እርዳታ ይኖረናል፤ የኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ዘመቻ የሚያቆረጥ አይደለም፣ ተስፋ መቁረጥም የለብንም! ላንጨርሰው አልጀመርነውም!! ከማን ከእናንተ ጋራ ኢትዮጵያን አናስደፋትም በውጪ ያለን የኢትዮጵያ አምባሳደሮች ነን ሁላችንም!
ይህ Attached የPDF ሊንክ Sep 26, እሁድ 3 ሰአት በዲሲ አቆጣጠር ስትጫኑት የስብሰባው ዙም ውስጥ ቀጥታ ያስገባችሆል። እስከዛው በማካፈል ተባበሩ፣ የካውንስሉን ሶስት የገንዝብ መሰብሰቢያ ዘዴዎችን እዚህ ጋር አያይዘናል። እናመሰግናለን
Sharing is caring lets share this
1. GoFund https://gofund.me/3f123e93
2. Paypal https://www.paypal.com/donate?hosted_button_id=2Y4RF7GEYWSWY
3.Square https://checkout.square.site/.../ZLZWBGZ37UY33ZXQPDYGJTIS
ማሳሰቢያ
Change.org ላይ የራሱ የገንዘብ መሰብሰቢያ አለው እንጂ የእኛ ስላልሆነ እዛ ላይ መክፈል የለባችሁም። ካውንስሉን ለመርዳት እነዚህን ሊንኮችን በመጫን ብቻ ነው። ለ Change.org ላይ ምንም አይነት የምትከፍሉት ነገር የለም። ለራሳቸው ዶኔሽን ብቻ ነው እንጂ የካውንስሉ አይደለም እና ይህንን ልብ እንድትሉ እንፈልጋለን። ካውንስሉን ለመርዳት እኒህን ሊንኮች ብቻ ይጫኑ
1. GoFund: https://gofund.me/3f123e93
2. Paypal: https://www.paypal.com/donate?hosted_button_id=2Y4RF7GEYWSWY
3.Square: https://checkout.square.site/.../ZLZWBGZ37UY33ZXQPDYGJTIS
Thank you all
Deacon Yoseph Taferi