Petition updateEthiopia deserves its fair share of the Nile water to lift its people out of poverty!የማያቋርጥ የዲፕሎማሲ ትግል ይጠናከር ዘንድ ጥሪ
Councilman Amsalu kassawAurora, CO, United States
Sep 18, 2021

ውድ ኢትዮጵያውያን እንደምታውቁት ጆ ባይደን ና ፓርቲው በኢትዮጵያ ላይ እቀባ ይጣል ዘንድ ትእዛዝ ሰጥቷል። ይህን የምንመክትበት ጊዜ፣ ገንዘብ እና ጉልበት እጅግ ጨምሯል! በመሆኑም ይህን የተደቀነብንን የዌስተርን ለ TPLF መደገፍን እንዲሁም በሀገራችን ላይ ለመጣል ያሰቡትን ማእቀብ ለመመከት በሁሉም መልኩ መዘጋጀት ስላለብን #September_26, 2021 @3pm EST የቀድሞው የአሜሪካ ባለስልጣናት እና የአለም ፖለቲካ ተንታኞች በተገኙበት ስብሰባ ይደረጋል።

#Roger Ervin, #Lawrence Freedman, #Ann Garrison, ዲያቆን #ዮሴፍ ተፈሪ፣ ዶ/ር #ወላንሳ አስራት፣ ወ/ሮ #አስኳል ተፈሪ፣ ወ/ሮ #ሜሮን አጎናፍር፣ አቶ #ኢብራሂም እንድሪስ እና አንጋፋው አርቲስት #አያሌው መስፍን እና #ተስፋዪ ሲማ ይገኛሉ። የማይቀርበት የዙም Friendraising for Ethiopia ስብሰባ!

https://gofund.me/3f123e93

Copy link
WhatsApp
Facebook
Nextdoor
Email
X