Councilman Amsalu kassawAurora, CO, United States
Oct 4, 2021

ውድ የሀገራችን ልጆች እንኳን ለዛሬው ቀን አደረሳችሁ እያልን፣

የኢትዮጵያ ታላቅነትን፣ የኢትዮጵያን የአንድነት ሚስጥር ውስብስብነትን በቀላሉ በቅኔና ዘይቤ የምንፈታው አይደለም!! ኢትዮጵያ ታበፅህ እደዊሃ የሚለውን ይዘን Unityforethiopia አንድነት ለኢትዮጵያ የዚችን ታላቅ ሃገር እና ያላትን እውነት ፀጋና ፍቅር በአለም አደባባይ በትዊተር በአንድነታችን ብእር ልንፈታላቸው የቴሌግራም አካውንት ከፍተን የኢትዮጵያን አሜሪካን ሲቪክ ካውንስል እና አድቮከሲ ኔትወርክ የዲፕሎማሲ ጥረትና ውጤታችንን የሀገር አምባሳደሮች ሆነን ጎላ ብለን ድምፃችንን ለማሰማት እንችል ዘንድ ለፈጣን መረጃና ውይይት የ24 ሰአት ተሳትፎ ለመቀላቀል ይህንን ቴሌግራም ሊንካችንን
 �� https://bit.ly/unity4ethio በመጫን አሁኑ ይቀላቀሉን! ይህንን ሼር በማድረግም ይተባበሩ!

ኢትዮጵያን አሜሪካን ሲቪክ ካውስንል

Unity for Ethiopia

ከእርስዎ አልፈው ትንሽ ተጨማሪ መንገድ ሄደው ደግሞ�ወዳጅ ዘመድ ለመጋበዝ ማስፈንጠሪያውን ይላኩላቸው �� https://bit.ly/unity4ethio

Unity for Ethiopia (EACC/EAN)

Copy link
WhatsApp
Facebook
Nextdoor
Email
X