Criminalize Marital Rape in Ethiopia
The Issue
The Reality
By defining rape as occurring only "outside of wedlock" (Article 620 of the Criminal Code), the Ethiopian legal system fails to recognizes marrital rape.
The Data
According to the Ethiopia Demographic and Health Survey (EDHS), 1 in 3 ever-married Ethiopian women have experienced some form of spousal violence. Furthermore, research consistently shows that the vast majority of sexual violence reported by these women is committed by their own partners.
The Problem
By failing to recognize marital rape, the law is not "staying out of the bedroom." Instead, it is leaving millions of women trapped with their perpetrators, stripped of legal recourse, and denied the basic protection of the state. We are telling them that their safety, their dignity, and their right to say "no" ends with a marriage contract. We are leaving them trapped with their perpetrators, stripped of legal recourse, and denied the basic protection of the state.
Our Demand
We, the undersigned, believe that consent is a fundamental human right that remains intact regardless of marital status.
We formally call for:
- The amendment of Article 620 of the Criminal Code to explicitly remove the "outside of wedlock" clause.
- The harmonization of our domestic laws with our international human rights commitments, including the Maputo Protocol, by recognizing non-consensual sexual acts within marriage as a crime.
The Prioritization of the protection of women’s bodily autonomy as a prerequisite for family and social stability
Amharic:
የኢትዮጵያ የወንጀል ህግ አንቀጽ 620 አስገድዶ መድፈርን የሚገልጸው "ከጋብቻ ውጪ" የሚፈጸም ድርጊት እንደሆነ ብቻ ነው። ይህ አገላለጽ በትዳር ውስጥ የሚፈጸምን አስገድዶ መድፈር በህግ እውቅና እንዳይኖረው አድርጓል።
እንደ EDHS መረጃ ከሆነ፣ አንድ ሶስተኛ የሚሆኑ በትዳር ውስጥ ያለፉ የኢትዮጵያ ሴቶች በተለያየ መልኩ በትዳር አጋራቸው ፆታዊ ጥቃት ደርሶባቸዋል። ሌሎች ጥናቶች እንደሚያሳዩትም እነዚህ ሴቶች ከሚደርስባቸው የጾታዊ ጥቃት አብዛኛው የሚፈጸመው በራሳቸው የትዳር አጋሮች ነው።
በትዳር ውስጥ ለሚፈጸም አስገድዶ መድፈር የህግ እውቅና አለመሰጠቱ "የግል ህይወትን ላለማወክ" የሚደረግ ጥረት አይደለም። ይልቁንም፣ ይህ ህግ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሴቶችን ለፆታዊ ጥቃት አሳልፎ የሚሰጥ ነው። የጋብቻ ውል የአንድን ሴት ደህንነት፣ ክብር እና "አልፈልግም" የማለት መብት የሚሻርበት ማህተም እንደሆነ እየነገርናቸው ነው። ይህ ህግ ተጠቂዎች ህጋዊ ከለላ እና የመንግስት ጥበቃ እንዳያገኙ እያደረጋቸው ነው።
እኛ ይህንን ጽሁፍ የፈረምን ወገኖች፣ ፍቃድ (consent) በትዳር ሁኔታ ውስጥም ቢሆን የማይጣስ መሰረታዊ የሰብአዊ መብት እንደሆነ እናምናለን። ስለዚህ የሚከተሉት ነጥቦች እንጠይቃለን፦
- የወንጀል ህግ አንቀጽ 620 ላይ ያለው "ከጋብቻ ውጪ" የሚለው ሀረግ እንዲሰረዝ/ ህጉ እንዲሻሻል፣
የሀገር ውስጥ ህጎቻችን እንደ ማፑቶ ፕሮቶኮል ካሉ አለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ስምምነቶች ጋር እንዲጣጣሙ፣ - በትዳር ውስጥ ያለፍቃድ የሚፈጸም የጾታ ግንኙነት ወንጀል ተብሎ እንዲመዘገብ፣
- የሴቶች የሰውነት ክብርና መብት መጠበቅ ለቤተሰብ እና ለማህበረሰብ መረጋጋት ቀዳሚ ቅድመ ሁኔታ ሆኖ እንዲወሰድ።
437

Supporter Voices
Petition Updates
Share this petition
Petition created on June 17, 2026