ልቅ የወሲብ ይዘት የሚያሰራጩ የኢንተርኔት ድህረ-ገፆችን ለማሳገድ እንዲያስችል ነው። Ban only porn websites in Ethiopia.

1,986

The Issue

This petition is aimed at banning or blocking websites that broadcast only pornographic contents. These websites have several negative impacts on children, youth, students, family and the general public.

በሀገራችን በኢንተርኔት አማካኝነት ልቅ የሆኑ የወሲብ ፊልሞችን የሚያሰራጩ ድህረ-ገፆችን ለማገድ እንዲያስችል ድጋፍ ለማሰባሰብ ያለመ ነው። በታዳጊ ህፃናት፣ በተማሪዎች ፣ በወጣቶችና ባጠቃላይ በሕብረተሰቡ ላይ ያለዉ አስከፊ ጉዳት በተለያዩ ጊዜያት በሚገባ የተጠና ስለሆነ በሀገራችን ኢትዮጵያ እንዲታገድ ማድረግ ያስፈልጋል።

The Decision Makers

All concerned stakeholders
All concerned stakeholders

Petition Updates