ፍኖተ ፅድቅ ተሐድሶን እንጂ ኦሮቶዶክስን ተዋህዶን አይወክልም!!!

The Issue
ፍኖተ ፅድቅ ተሐድሶን እንጂ ኦሮቶዶክስን አይወክልም !!!
የኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያንን ለማጥፋት ብሎም ምዕመኑን ለመከፋፈል በገንዝብ በመደገፍ ንዋየ ቅዱሳቶቿን: አልባሳቶቿን በመጠቀም ተሐዶሶዋዊ ወይም ፕሮቴስታንታዊ አስተምሮዋቸውን በኦሮቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያናችን ውስጥ እያሰገባ ያለውን "ፍኖተ ፅድቅ" የተባለውን ድርጅት እኛ በአለም ዙርያ ያለን የኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን እምነት ተከታዮች አጥብቀን እንቃወማለን፥፥
Mandi YaredPetition Starter
740

Support now
740
Petition Updates
Share this petition
Petition created on August 30, 2023