#ፍትሒንተጋሩ / #ፍትህለተጋሩ / #Justice4Tegaru

0 have signed. Let’s get to 1,500!


#ፍትሒንተጋሩ / #ፍትህለተጋሩ / #Justice4Tegaru

ኣብ ልዕሊ ተጋሩ ዝበጽሕ ዘሎ ምንግልታዕ፥ በደላትን ግፍዕታትን ደው ንክብል ብዘይ ኣግባብ ንዝተኣሰሩ ተጋሩ ዝግባእ ፍትሒ ክረኽቡ ንዝምልከቶ ኣካል ኹሉ ዝግባእ ፃዕሪ ንክገብር ንምሕታት ብምሕሳብ እዚ ፌርማ መተኣኻኸቢ ቅጥዒ ብግዱሳት ተጋሩ ተዳልዩ ኣሎ።

በተጋሩ ላይ እየደረሰ ያለውን መንገላታት፥ በደሎችና ግፎች ይቆሙ ዘንድ እና፥ ኣግባብነት በሌለው ሁኔታ ለታሰሩ ተጋሩ የሚገባ ፍትሕ እንዲያገኙ የሚመለከተው የክልልና የፌደራል ኣካል ሁሉ ተገቢ ጥረት ያደርግ ዘንድ ለመጠየቅ በማሰብ፥ይህ የፌርማ ማሰባሰቢያ ፎርም በበጎ ፈቃዶኞች ተጋሩ ተዘጋጅቷል።

We, Tegaru, call for the immediate halt to the ethnic-based targeted attacks, killings, and persecution of Tegaru. We call upon The Federal Government of Ethiopia, Government of Tigray Regional State, and all relevant local and international human rights organizations to ensure fair justice is served.