በፔንጤኮስት እምነት ተከልለው የሚያጭበረብሩና ወንጀልን የሚፈፅሙ ሀሰተኞችን ላይ መንግስት እርምጃ እንዲወስድን ስለመጠየቅ

Recent signers:
Daniel Boye and 19 others have signed recently.

The Issue

የምንፈልገው ለአ.ፌ.ዲ ሪ መንግሥት የጠቅላይ ሚኒስትር መሥሪያ ቤት ነው።
በክርስትና እምነት መሰረታችንም መፅሀፍ ቅዱስ በሆነበት ፍጹም ተቃራኒ ሆነው የቆሙና ነገር ግን በእምነቱ ስር የተከለሉ አጭበርባሪዎችና አታላዮች(scammers)በህገ መንግስታችን በተደነገገው አንቀፆች መሰረት መንግስታችን እንዲከላከልልንና ጥበቃ እንዲያደርግልን
አሁን ላይ በህዝብ በሀገርና በቤተእምነቱ ላይ እስከተሉት ያሉት ዋና ዋና ጥፋቶች
. ወጣት ሴቶችንና ህፃናትን  መፅሀፍ ቅዱስ አስተምርሻለሁ፣ እፀልይልሻለሁ በማለት በማታለል ፃታዊ ጥቃት ማድረስ
. በሆቴል(ገስት ሀውስ)እንዲሁም በአዳራሾቻቸው እንፈውሳለን በሚል በሚያታልሉበት በራሳቸው የቴሌቭዥን  የማታላያ ማስታወቂያ በማሰራጨት ተታሎ ከሚመጣ ህዝብ ብዙ ብር በማስከፈልና  ታማሚዎችን ተፈውሳሻል ይህን ያህል ገንዘብ አስገቡ በሚል ማጭበርበር 
. የተአምር ገንዘብ (miracle  money)ይገባልሀል ፣ገንዘብ እናበዛለን በሚል  በአደባባይ ገባልኝ ከሚሉ መስካሪካሪዎቻቸው ጋር በመሆን በሚያሰራጩት ወንጀል ሰዎች ስራ ፈትና ቢዝነስ ፈጣሪ እንዳይሆኑ በማድረግ ቤተ እምነቱ ውስጥ ብዘ አታላቾና በመጭበርባሪዎች እንዲፈጠሩ ምክንያት ሆነዋል
. ህመምተኞችን ተፈውሳችኃል በሚል ማታለል ገንዘባቸው በመውሰድ  በሀኪም የሚወስደቱን  ተከታታይ መድሀኒት በማስጣል ብዙዎችን ለሞት ዳርገዋል።አሁንም ይህን ድርጊት እንደቀጠሉበት ይገኛል
. በሚድያቸው በሚለቁት የጥላቻ ንግግር ቤተ እምነትን ከቤተ እምነት በማገጨት በቤተ እምነቶች መከባበር እንዳይኖር እያደረጉ ነው።ፔንጤውን ማህበረሰብም በእነሱ ምክንያት እንዲጠላና እያደረጉ ይገኛሉ።
እነዚህ ክፉ አድራጊዎች በቸልታ ዝም ተብለው ከቀጠሉ ህግና ህገ  መንግሥት ባላት ታላቅ አገር ትውልዱን ለአደገኛ  ሥነምግባር ለጎደለውና የተበላሸ ባህል መስፋፋት አሳልፎ መስጠት እንዳይሆን አስቀድሞ በማሰብ ነው።

avatar of the starter
Eliyana JPetition Starter

181

Supporter Voices

Petition updates