Stop Abortion in Ethiopia! Babies Have Right To Live (ውርጃ በኢትዮጵያ ይቁም! ህጻናት የመኖር መብት አላቸው)

The Issue

I don't think that this petition will require a description, since the title itself is straightforward.

Just 'Stop Abortion in Ethiopia! Babies have a right to live!'

⭐ በየዓመቱ በኢትዮጵያ ውስጥ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ጨቅላ ህጻናት በራስ ወዳድና ራሳቸውን 'አዋቂ ነን' ብለው በሚቆጥሩ ሰዎች ይገደላሉ!

Every year, thousands of babies in Ethiopia are murdered by selfish people who consider themselves grown!!

⭐ ይህን በህግ አስደግፎ በውጪ ተጽዕኖ የፈቀደው ደግሞ የኢትዮጵያ መንግስት ነው፡፡ ለዚህ ምክንያት ደግሞ፡- እናትየዋ ማሳደግ የማትችል ከሆነና የተደፈረች ከሆነ የሚል የማያሳምን ምክንያት ይቀርባል፡፡

This was legally sanctioned by the Ethiopian government. There is an unconvincing reason for this: If the mother is unable to raise and is raped.

⭐ ይህ ሥራ ደግሞ የሰው ልጅን አምላክ የፈቀደለትን የመኖር መብት የሚቃረን ስለሆነ መንግስት የእነዚህን ጨቅላ ህጻናትን ህጋዊ ግድያ መንግስት እንዲያስቆም እንፈርምና ድምጻችንን እናሰማ!

Since this work violates the right of humans to live which was allowed by G-d, let us sign this petition so the government must stop the legal killing of these babies!

⭐ የእናትየዋን ህይወት ከማትረፍ ውጪ የሚካሄድ ውርጃ በሙሉ መቆም አለበት!

All abortions other than saving the mother's life must stop!

✅ Link: https://www.change.org/StopAbortionInEthiopia

#babies #baby #abortion #stopabortion #humanrights #ethiopia #abiyahmed

30

Support now

30

The Decision Makers

Prime Minister Abiy Ahmed Ali
Prime Minister Abiy Ahmed Ali
Ministry of Health - Ethiopia
Ministry of Health - Ethiopia
Petition updates