We refuse the outlawed appointment of Billene Seyoum.

The Issue

Billene Seyoum, who has a #Canadian passport, as press secretary of the office of PM #AbiyAhmed based on Ethiopian Proclamation. No. 270/2001, which prohibits foreign passport holders from assuming key government posts.

She has a better knowledge than most of us, and illegible to work alternatively that can help the people of Ethiopia. But the constitution should be valued. Billene if you read this I advise you to decide and leave as a Hero.  

ይህን ፊርማ ሳሰባስብ ከልጅቱ ዝምድና ወይንም ጥላቻ የለኝም፡፡ ከብዙዎቻችን በተሻለ እጇ ተስሞ የወደደችበት ቦታ የመስራት እውቀት አላት፡፡ ታዲያ በዚህ አሁን እየሰራች በምትገኝበት ቦታ ህገ-መንግስቱ እገዳ ስላስቀመጠ ሊከበር ይገባዋል፡፡ ከቻለች በገዛ ፈቃዷ ቦታውን ትልቀቅ፡፡

ህግና ስርአትን በሁሉም ቦታ ማስከበር ነው ዲሞክራሲውን ይበልጥ የሚገነባው፡፡ ይሄ በህዝብ ላይ በህገመንግስቱም ላይ የተደረገ የንቀት ዝምታ መልስ ያግኝ፤ በመፅሀፏ ላይ እንዳሰፈረችው ካናዳዊ ካልሆነችም ፅህፈት ቤቱ ምላሽ ይስጠን አልያም #ከቦታውላይትነሳ! #ህግይከበር!

This petition had 57 supporters

The Decision Makers

Prime Minister office of Ethiopia
Prime Minister office of Ethiopia
The People of Ethiopia
The People of Ethiopia

Petition Updates

Share this petition

Petition created on December 6, 2018