ሳይቃጠል በቅጠል! ሀገርን እያሸበሩ ያሉ፣ ህዝብ የዘረፉ የቀን ጅቦች ለፍትህ ይቅረቡ?

The Issue
አገራችንን በዘር፣ በሀይማኖት እና በአካባቢ በመከፋፈል እርስበርስ እንድንበላላ የሚያደርግ ስርዓት በመዘርጋት፣ ላለፉት 27 ዓመታት ተደላድሎ ተቀምጦ የህዝብን ገንዘብ ሲዘርፍ እና ሲያዘርፍ፣ የአገራችንን መሬት ደሃውን በማፈናቀል ለባዳ አሳልፎ ሲሰጥ፣ ግለቦችን በፖለቲካ አመለካከታቸው ብቻ በማጎሪያ ካምፖች ሲያሰቃይ፣ ሲገድል የነበረ። በጥቅሉ በአገራችን ኢ-ዴሞክራሲያዊ፣ኢ-ፍትሃዊ የሆነ ከውስን መንደር ለመጡ ግለሰቦች ብቻ የቆመ አፋኝ ስርዓትን ያቆመው የቀን ጅቦች ማሀበር፣ አገራችንን ከድቅድቅ ጨለማ የሚያወጣ የለውጥ መሪ አግኝታ፣ ያገኘነውን የለውጥ ተስፋ ሊያጨልሙ በከፍተኛ ሩጫ ላይ ይገኛሉ። እነዚህ አገርን በዝርፊያ ያራቆቱ ጅቦች ለ27 አመታት ያደረሱት በደል፣ ግፍ እና አበሳ ሳይንስ፣ በለውጡ የመጣውን የፍቅር አና የይቅርታ እጅ እምቢ በማለት ፣ በአገራችን ላይ የፈነጠቀውን የለውጥ ጮራ ለማዳፈን፣ በለውጡ መሪዎች እና በአገራችን ላይ የሽብር አዋጅ አውጀው አገራችንን ወደ ፍጅት እና ብጥብጥ አስገብተዋል። ምህረት እና ይቅርታ ለሚገባው ነውና፣ ይህ ለማይገባው የማፍያ ቡድን ይቅርታን መስበክ ከንቱ በመሆኑ ታውቆ፣ የቀን ጅቦች በአገራችን ላይ ያወጁት የሽብር ዘመቻ ተባብሶ አገራችን ወደ አጠቃላይ ብጥብጥ እንዳት ገባ ለማድረግ፣ ሰላማችንን እያወኩ ባሉት መቀሌ የመሸጉ የቀን ጅቦች ላይ አፋጣኝ እርምጃ እንዲወሰድ ለክቡር ጠ/ሚር ዶ/ር አብይ አህመድ ጥያቄያችንን በትህትና እናቀርባለን!

Petition Closed
Share this petition
The Decision Makers
Petition Updates
Share this petition
Petition created on August 18, 2018