Petition updateEthiopia deserves its fair share of the Nile water to lift its people out of poverty!የእርሰዎትን ድምፅ እንፈልጋለንና እና አሁኑ ይፈርሙ! አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ የጀመረችውን ጫና እንቃወማለን

Councilman Amsalu kassawAurora, CO, United States
11 June 2021
#ውድ_ኢትዮጵያውያን_አሜሪካውያን
ኮንግረስውመን ኬረን ባስ የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ ያላገናዘበ #HRes445_ረቂቅ_ህግ በምክር ቤቱ አርቅቀው የጆ ባይደን መንግስት በኢትዮጵያ ላይ ጫና ለማድረግና ህወሃትን ለመደገፍ እየተራወጡ ነው።
ይህ ረቂቅ ወቅታዊ ሁኔታን ያላገናዘበ መሆኑን በመቃወም የኢትዮጵያን አሜሪካን ሲቪክ ካውንስልና አድቮከሲ ኔትወርክ ለኮንግረስውመን ኬረን ባስ ቅሬታውን ካሰማ በሆላ የተከበሩ ኮንግረውስመን ኬረን ባስ በካውንስሉ በኩሉ መግባትና መሻሻል አለባቸው የሚባሉ ነጥቦችን እንድናስገባ እድል ሰጥተውን አስገብተናል።
ይሁን እንጂ ይህንን ለማጠናከር ያስገባነውን ማሻሻያ እዚህ ጋር አያይዘን ለኢትዮጵያውያን በሙሉ የለጠፍን ሲሆን እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ለሚኖርበት የምክርቤት ተወካይ ኮንግረስውመን ኬረንን ጨምሮ ይህንን የተዘጋጀና ቀጥታ ለምክርቤቷ ተወካይ የገባውን ማሻሻያ ሃሳብ ደጋግመን እንድንፈርምበት አደራ እንላለን።
#ስመዎትን እና #አድራሻዎትን በማስገባት #ሲሞሉ ወደ ተወካየዎት ያስገባነው ማሻሻያ ነጥብ ቀጥታ ይደርሳቸዋል።
https://ujoin.co/campaigns/1403/actions/public/1623465130?action_id=1471
የኢትዮጵያውያን አሜሪካውያን ሲቪክ ካውንስል እና የኢትዮጵያን አድቮከሲ ኔትወርክ
Support now
Sign this petition
Copy link
WhatsApp
Facebook
Nextdoor
Email
X