Aggiornamento sulla petizioneየኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ሒደት አካታች እና ግልጽ እንዲሆን የቀረበ ጥሪየመብቶችና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል ጥሪ ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

Center for Advancement of Rights and Democracy - CARDAddis Ababa, Etiopia
10 ago 2024
ካርድ ከሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የማቋቋሚያ አዋጅ አወጣጥ ሒደት ጀምሮ ተቋማዊ አደረጃጀቱን የሚመለከቱ የቅድመ መቋቋም ጉድለቶች፣ እየቀጡሉ ካሉ ግጭቶች ጋር ተያይዞ ታጣቂ ቡድኖቹ በሰላማዊ መንገድ የሀገራዊ ምክክሩ ላይ ለማካተት በኮሚሽኑ "በይፋ የተነደፈ ዕቅድ አለመኖሩ" ምክክሩ ግቡን እንዳይመታ ያደርገዋል የሚል ሥጋት አለ።
Sostieni ora
Firma questa petizione
Copia il link
WhatsApp
Facebook
X
E-mail