Unification of The Ethiopian Orthodox Tewahido Church in Columbus Ohio.

The Issue
በስመ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
"...የእግዚአብሔርን ቤት የሚያሠሩትን ያሠሩ ዘንድ በአንድነት ቆሙ" ነህም4:8
በኮሎምበስ ኦሃዮ የምትገኙ የኦርቶዶክስ ምእመናን በሙሉ እግዚአብሔር በፈቀደውና በወደደው መልኩ ያሉት አብያተ ክርስቲያናት ተጣምረው አንድ ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ለመመስረት በሞያው ብቁ በሆኑ የኦርቶዶክስ ልጆች ጥናቱ ተጠናቆ የ3D ዲዛይን ቀርቧል። እናንተም ይህን ቅፅ በመሙላት የአንድነት አላማውን ደጋፊ መሆናችሁን አጋርነታችሁንና አስተያየታችሁን እንድታጋሩን በትሕትና እንጠይቃለን።
***ምንም አይት ክፍያ የለውም አጋርነት እና ድጋፍ ብቻ***
አንድ ኢትዮጵያ! አንድ ኦርቶዶክስ! አንድ ሲኖዶስ! እናምናለን። የማርያምን አስራት ሀገር ኢትዮጰያን እግዚአብሔር ይባርክ።

69

The Decision Makers
Petition Updates
Share this petition
Petition created on February 7, 2023