
Kidus MEHALUAddis Ababa, Etiópia
27 de jan. de 2020
የተባበሩት መንግስታት ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን መስሪያ ቤት የተማሪዎቹን እገታ ጉዳይ አስመልክቶ ዛሬ ጉዳዩን ወደሚመለከተው ክፍል መመራቱ ተነግሮኝ ነበር። አሁን በደረሰኝ ተጨማሪ ሌላ መረጃ ድርጅቱ ጉዳዩን የኢትዮጵያን የሰብዓዊ መብት ሁኔታ ከሚከታተለው እና የቡድን እና ደብዛ ማጥፋትን ከሚመለከተው ዲፓርትመንት ጋር ሆኖ መመልከት መጀመሩን አውቂያለሁ። ይህንንም ያህል ለመሰማት የናንተ ፊርማ ትልቅ ዋጋ ነበረው። አሁንም ፒቲሽኑ ተጠናክሮ እንዲቀጥል በማድረግ ሌሎች ዓለም አቀፍ ተቋማት እና መንግስታት ለጉዳዩ ትኩረት እንዲሰጡት ጫና ማድረግ መቀጠል እና በተለያየ መንገድ ድምጻችንን ማሰማት መቀጠል ይኖርብናል። አዳዲስ መረጃዎች እንደደረሱኝ አቀርባለሁ። ይህንኑ ወደ ፌስቡክ ገጾቻችሁ ሸር በማድረግ እስካሁን ያልፈረሙ በዚህ ሊንክ http://chng.it/JnHXCDQtC9 እየገቡ እንዲፈርሙ ግፊት አድርጉ!
ቅዱስ
Apoie já
Assinar este abaixo-assinado
Copiar link
WhatsApp
Facebook
Nextdoor
E-mail
X