Petition updateየኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ሒደት አካታች እና ግልጽ እንዲሆን የቀረበ ጥሪአገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ “አካታችነት እና ግልጸኝነት ይጎድለዋል” በሚል ካርድ ፊርማ ማሰባሰብ ጀመረ
Center for Advancement of Rights and Democracy - CARDAddis Ababa, Ethiopia
Aug 6, 2024

የመብቶች እና ዲሞክራሲ ዕድገት ማዕከል (ካርድ) መሠረታዊ በሆኑ አገራዊ ጉዳዮች ላይ አገራዊ መግባባት ለመፍጠር አልሞ በ2014 ዓ.ም. የተመሠረተው የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን “የአካታችነት እና የግልጸኝነት” ክፍተቶች እንደታዩበት አስተወቀ።
አገር በቀል የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅት የሆነው ካርድ አደረኩት ባለው የዳሰሳ ጥናት ኮሚሽኑ ካስቀመጣቸው 11 መርሆዎች ውስጥ “ከፊት ያስቀመጣቸውን ሁለቱን መርሆዎች እየጣሰ ነው” ብሏል።
ድርጅቱ ኮሚሽኑ ከአመሠራረቱ ጀምሮ እስከ ሂደቱ ድረስ “ጉልህ ክፍተቶች” እንደታዩበት ገልጾ፤ ማስተካከያ እንዲያደርግ የሚወተውት ፊርማ እያሰባሰበ ነው።

ሙሉውን የቢቢሲ ዘገባ እዚህ ይመልከቱ

Copy link
WhatsApp
Facebook
Nextdoor
Email
X