Petition updateየኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ሒደት አካታች እና ግልጽ እንዲሆን የቀረበ ጥሪየመብቶችና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል ጥሪ ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን
Center for Advancement of Rights and Democracy - CARDAddis Ababa, Ethiopia
Aug 10, 2024

ካርድ ከሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የማቋቋሚያ አዋጅ አወጣጥ ሒደት ጀምሮ ተቋማዊ አደረጃጀቱን የሚመለከቱ የቅድመ መቋቋም ጉድለቶች፣ እየቀጡሉ ካሉ ግጭቶች ጋር ተያይዞ ታጣቂ ቡድኖቹ በሰላማዊ መንገድ የሀገራዊ ምክክሩ ላይ ለማካተት በኮሚሽኑ "በይፋ የተነደፈ ዕቅድ አለመኖሩ" ምክክሩ ግቡን እንዳይመታ ያደርገዋል የሚል ሥጋት አለ።

Copy link
WhatsApp
Facebook
Nextdoor
Email
X