Petition updateEthiopia deserves its fair share of the Nile water to lift its people out of poverty!Our 2021 Report from EACC zoom meeting Lobbying achievement

Councilman Amsalu kassawAurora, CO, United States

Jan 15, 2022
ክቡራን ደጋፊዎቻችን
ዛሬ ከ 1 ሰኣት በሆላ EACC አመቱን የሰራቸውን የሎቢ ዲፕሎማሲያዊ ውጤቶች የልብ ድርጅቶቹ ተገኝተው ሪፖርት ለመላው ኢትዮጵያውያን በዙም ያቀርባሉ። በተጨማሪም በወቅታዊ ጉዳይ የኢትዮጵያ መንግስት ማብራሪያ ሊሰጥ አብሮን ይገኛሉ። ሁላችሁም ተጋብዛችኋል። ይህ በእናንተ ድጋፍ የተገኘ የዲፕሎማሲ ስራችን ለእናንተ ሪፖርተር ማድረግ ስላለብን ዛሬ በዲሲ አቆጣጠር 2pm ላይ እንዳትቀሩ አደራ እንላለን።
የZoom መግቢያ ይህ ነው
ID: 881 7262 4599
Code: 800133
Ethiopian American Civic Council and Ethiopian advocacy Network
Support now
Sign this petition
Copy link
WhatsApp
Facebook
Nextdoor
Email
X