Petition updateEthiopia deserves its fair share of the Nile water to lift its people out of poverty!የጎሳ ፖለቲካ በህግ ይታገድ!
Councilman Amsalu kassawAurora, CO, United States
Nov 9, 2020

ውድ ኢትዮጵያውያን፣

የኢትዮጵያውያን አሜሪካዉያን ሲቪክ ካውንስል በዲፕሎማሲው መስክ እና የጎሳ ፖለቲካ በህግ ይታገድ ዘንድ ለሚያደርገው እንቅስቃሴ ይረዳ ዘንድ የተቻላችሁን እርዳታ ታደርጉልን ዘንድ ጥሪ አቅርበናል። ሊንኩን በመጫን የወገን አልኝታነዎትን ያረጋግጡልን። 

https://www.gofundme.com/f/r7uyg?utm_source=customer-andr&utm_campaign=p_cp+share-sheet&utm_medium=sms

 

Copy link
WhatsApp
Facebook
Nextdoor
Email
X