ግብረሰዶማዊነትን በቤተ/ክርስቲያን የሚቃወም ትውልድ አለ !!

6

Let’s get to 10 signatures!
Petitions with 1,000+ supporters are 5x more likely to win!

The Issue

ይህ የፊርማ ማሰባበብ ዘመቻ በኢትዮጲያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ አመራሮች የግብረሰዶማዊነትን አጀንዳ በቤ/ክርስቲያኒቱ ለመየግበር የጀመሩትን እንቅስቃሴ ለመቃወም ነው:: 

በአሁኑ ቤተ ክርስቲያኒቱን በበላይነት እየመሩ የሚገኙ አመራሮች ስለ ግል ጥቅማቸውና የዚህ አለም የቁስ ትርፍ ለማግኘት እንዲሁም በምዕመኑ ላይ ለመሰልጠን ያላቸውን የግል ግላጎታቸውን ብቻ ያማከለና ለወንጌል እንቅፋት የሚሆን እንዲሁም ትውልድን የሚገድል የግብረሰዶማዊነትን አጀንዳ በቤተ/ኒቱ እንዲተገበር  በማድረግ ላይ ያሉትን እንቅስቃሴ ለመቃወም የተዘጋጀ ነው::

የእንቅስቃሴው ዋና አላማ ግብረሰዶማዊነትብ አጥብቆ የሚፀየፍና የሚቃወም ትውልድ መኖሩን ለማሳወቅና መሪዎች እያደረጉት ያሉት እንቅስቃስም የጥቂት ግለሰቦችን ጥቅምና ፍላጎት እንጂ የምዕመኑንን ፍላጎትና የልብ ትርታ እንዲሁም የዘወትር ክርስቲያናዊነት ያላማከለና ንፁህ የክርስቶስን ወንጌልን የሚፃረር እርምጃ  ነው::  በመሆኑም መሪዎች ይህንን ተረድተው ያለምንም ማመቻመችና የምክኒያት ዝርዝር ከድርጊታቸውአንዲታቀቡ ጫና ለማሳደር እንፈልጋለን:: 

ይህንን ዘመቻ በመሳተፍ ግብረሰዶማዊነትን አጥብቀን እንቃወማለን !! መሪዎችም ከዚህ ኢ-መፅሐፍ ቅዱሳዊና የቤተ/ናችንን አንድነት ከሚያናጋ አፀያፊ ድርጊታቸው እንዲታቀቡ እኛ የቤተ/ኒቱ ወጣቶን አጥብቀን እንጠይቃለን:: 


ግብረሰዶማዊነትን አጥብቀን እንፀየፋለን እንቃወማለም !! 

Petition Updates

Share this petition

Petition created on July 31, 2025