የግል እጩን ድጋፍ ያሳዩ
The Issue
ውድ የምርጫ ክልሌ ነዋሪዎች፣
በ2018 ዓ.ም ብሔራዊ ምርጫ በግል እጩ ሆኜ ለመወዳደር ወስኜአለሁ። ዓላማዬ የአካባቢያችንን ችግኝነቶች በተግባር መፍታት፣ የወጣቶች እድል ማስፋፋት፣ የሴቶች ተሳትፎ ማጠናከር እና ፍትህን የተመሰረተ አገልግሎት ማስፈጸም ነው።
እጩነቴን ለማረጋገጥ የእናንተን የድጋፍ ፊርማ እፈልጋለሁ። ድጋፋችሁ ለውጥ የሚጀምርበት መጀመሪያ እርምጃ ነው።
እባኮትን ድጋፋችሁን በፊርማችሁ ያሳዩ፤ አብረን አካባቢያችንን እንገንባ!
#ድጋፍ_ለግል_እጩ
#2018_ምርጫ
#አብረን_ለለውጥ
Negussie WoldemariamPetition Starter
7
Let’s get to 10 signatures!

Support now
Petition Updates
Share this petition
Petition created on February 13, 2026