May 9, 2023
በዚህ የፊርማ ማሰባሰበ ዘመቻ ላይ ለተሳተፋቹህ ሁሉ! ምስጋናችን የላቀ ነው ፤ መልክቱን ለአባቶች አድርሰናል ፤ ያለውን ሁኔታ እየተከታተልን የምናሳውቃቹ ይሆናል : መረጃውን ለማቀብል ይቻል ዘንድ ኢትዮጵያ ትጠይቅ (https://youtu.be/hbAfYV2V3iI የሚለዉን YouTube channel subscribe አድርጉ ! ልዑል እግዚአብሔር ሀገራችንን ይባርክ! ክምእመናን