ኮድ 2 ተሽከርካሪዎች መመሪያ እንዲነሳልን

ኮድ 2 ተሽከርካሪዎች መመሪያ እንዲነሳልን
0 have signed. Let’s get to 500!
At 500 signatures, this petition is more likely to be featured in recommendations!
TM Glaan started this petition to ministry of Transport-Ethiopia and
መንግስት አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ያወጀው COVID-19 ስርጭትን ለመቆጣጠር እንደሆነ ቢነገርም ከ COVID-19 መስፍፍት ጋር በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ተዛማጅ ያልሆነዉን ኮድ 2 ተሽከርካሪዎች መመሪያ በ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሰበብ እንደ “New Normal / New Order “ ማቀዱ የግለሰብ መብት የሚያፍን ፡ብዙ ቤተሰቦችን ለእንግልት የሚዳርግ መመሪያ በሆኑ የተላለፈው መመሪያ እንዲነሳልን እንጠይቃለን፡፡
ጠቅላይ ሚ/ር ዐብይ ወደ ስልጣን ከመጡ ማግስት ጀምሮ “ሁለት የግል ተሽከርካሪዎች ያለው ቤተሰብ አንዱን ቤቱ ማቆም አለበት” ፡V8 ተሽከርካሪዎች ያለው…..ወዘተ በማለት በተደጋጋሚ ያንጸባረቓቸው የግል አስተያየቶች እና አመለካከቶች ሊተገበሩ የሚገባው ከምርጫ በሓላ እንጂ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አይደለም፡፡
0 have signed. Let’s get to 500!
At 500 signatures, this petition is more likely to be featured in recommendations!