We support "Balderas Committee" led by Eskinder Nega.

0 have signed. Let’s get to 200!

Yeharerwerk Gashaw
Yeharerwerk Gashaw signed this petition

አዲስ አበባን ለማዳን ከእውነት ጋር እንቁም!!!

ይድረስ ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ
ይድረስ ለአቶ ለማ መገርሳ ።
በመጀመሪያ የከበረ የእግዚአብሄር ሰላምታ እናቀርባለን።

የደብዳቤያችን ዋና አላማ፡ አዲስ አበባ የመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ንብረት ነች። ለባልደራስ መልስ ይሰጥ።

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ፡ ለማሰርም መግደልም እንደሚሄዱ የተናገሩት እያንዳንዱን ኢትዮጵያዊ በአገር ቤት በውጪው ዓለም ያለውን ሁሉ ስለሚመለከት እና ማስፈራሪያ በመሆኑ ይቅርታ እንዲጠይቁ እንጠይቃለን።

ጠቅላይ ሚኒስር አብይ አህመድ እና አቶ ለማ መገርሳ፤

አዲስ አበባ የኦሮሞ ብቻ ሳትሆን ከኦሮሞ ብሄር ሌላ የ81 ብሄሮች ማለትም ከብዙሃኑ አብራክ የተወለው ኢትዮጵያዊ ሃብት እና ከተማም መሆንዋ መዘንጋት የለበትም ብለን እናምናለን። ከዚህ ውጪ የሚፈጸመው ሕገ ወጥ እና የጉልበት ውሳኔም የሚያመጣውን አደጋም ከወዲሁ ፈጥኖ ማሰብ ትልቅነት ነው። በዚህ አጋጣሚ ሩዋንዳን ማሰብ እና ይሄ በአቶ ለማ መገርሳ አማክኝነት የተፈጸመው እና እየተፈጸመ ያለው የማፈናቀል እና የማስፈር ዘዴ ከሩዋንዳም የበለጠ አደጋ በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ማለትም ኦሮሞው ላይ ጭምር አደጋ እንዳይፈጠር ፤ አዲስ አበባ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ቤት ፣ የታሪክ መዲና ፣ በሸዋ ክፍለሃገር የምትገኝ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ነች። አዲስ አበባ ሁሉም ኢትዮጵያዊ አጥንቱን ከስክሶ ፡ ደሙን አፍሦ ፤ ላቡን ፤ ገንዘቡን ፤ እውቀቱን ከዚያም በላይ ሕይወቱን የገበረላት ከተማ ነች። አዲስ አበባ በአንድ ብሄር የተገነባች ወይም የሰለጠነች አይደለችም። አዲስ አበባ ማንም ነጠላ ጎሳ የኔ ብቻ ናት ብሎ ጥያቄ ሊያነሳባት የሚችል የጎጠኞች መንደር አይደለችም። አዲስ አበባ የኢትዮጵያ እምብርት ፣ የፖለቲካ ፣ የኤኮኖሚ፣ የሁሉም መንግሥታዊና ሕዝባዊ ተቋማት ማእከል ነች። አዲስ አበባን ማስከበር ኢትዮጵያን ማስከበር ነው። ታሪካዊ ዋጋም ያስከፍላልና የአዲስ አበባን ጉዳይ ለአዲስ አበባ ነዋሪዎች እንጂ የኦሮሞ ተፈናቃዮች በሚል ሰበብ እያመጡ በማስፈር ከቶም የሚቃለል ጉዳይሊሆን አይችልም። በአዲስ አበባ ውስጥ የመኖር መብት የሁሉም ኢትዮጵያዊ መብት ነው።

አዲስ አበባ የመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ንብረት ነች። ለባልደራስ መልስ ይሰጥ። ጠቅላይ ሚኒስት አብይ አህመድ ፡ ለማሰርም መግደልም እንደሚሄዱ የተናገሩትን ዛቻ በቀላሉ የሚታይ አድርገን አንወስደውም ስለዚህ እያንዳንዱን ኢትዮጵያዊ ከአገር ቤት በውጪው ዓለምም ያለውን ሁሉ ስለሚመለከት ማስፈራሪያው ይቅርታ እንዲጠይቁ እንጠይቃለን።

በመጨረሻም ለኢትዮጵያ ሕዝብ የምናሳስበው ፤ አዲስ አበባን በአንድ ጎሳ እጅ የባለቤትነት መብት አሳልፎ ለመስጠት በታሰበው ወጥመድ ውስጥ እንዳትገባ ለማዳን ፤ ከእውነት ጋር ለመቆም ፤ የሰበዓዊ መብት ተሟጋች እና ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እና ኮሚቲውን "ባልደራስ" በመደገፍ ይሄ ፐቲሽን ወጥቷል እና የሁሉንም ኢትዮጵያዊ ትብብር አዲስ አበባ ትጣራላች።

ኢትዮጵያ ነጻነትዋን ፤ አንድነትዋን በሃቀኛ ልጆችዋ ተከብራ እና ታፍራ ለዘለዓለም ትኑር።

የስልክ ቁጥራችን 214-642-0394 ነው።

ባልደራስ ጋዜጣዊ መግለጫ።
https://www.youtube.com/watch?v=Cld5ZeEsCoU
https://www.youtube.com/watch?v=yMAe19b86Pw


For more information please take a look at the following article.

"Washington Update
March 18, 2019
Politicians are quick to grab onto the thinnest branches of hope and
reluctant to release their grip, often holding on long after all reason for
optimism has withered. This is especially true when the belief that a
terrible situation has suddenly gotten better makes it possible to avoid
making difficult decisions.

This is happening today in Washington regarding Ethiopia. Members of
Congress and State Department officials were pleased that a new Prime
Minister was releasing political prisoners, dissolving tensions with Eritrea,
and inviting old foes to return and participate in a democratic renewal. All
of this happened with little or no assistance from the United States, and
without the American government having to make tough choices
between promoting human rights and propping up an ally in the war on
terrorism.

Now the bitter rivalries and pathologies created by governments that
ruled through the politics of hate are again tearing Ethiopia apart. As the
country crumbles, Prime Minister Abiy has remained silent. His silence
and dithering speak much more loudly than words could.

Despite the massive scale the disaster – ethnic cleansing in Ethiopia on
a scale and at a speed that surpass the Rohingya exodus from
Bangladesh and internal displacement that dwarfs the horrors of Syria –
there has been little notice in Washington and so far no attempt by
Congress or the Trump administration to alleviate the suffering. The
violence has left more than eight million Ethiopians desperately in need
of food aid.

The Oromo Liberation Front has acted with impunity, robbing banks,
pillaging and beating people in Wolega and other Ethiopian provinces.

The Oromo Democratic Party is trying to take control of Addis Ababa,
and to force Amharas, other ethnic people from the capital city.
The government of Ethiopia lead by Prime Minister Abiy must maintain
peace and the rule of law for all Ethiopians. It is very important for the
survival of the country.

The system of ethnic federalism was troubled with internal
inconsistencies because ethnic groups do not live only in a discrete
“homeland” territory but are dispersed across the country. Nonnative
ethnic minorities live within every ethnic homeland.

Prime Minister Abiy can achieve real progress if Ethiopia embrace a
different kind of federation territorial and not ethnic — where rights in a
federal unit are dispensed not on the basis of ethnicity but on residence.
Such a federal arrangement will give Ethiopians a chance to avoid
authoritarian dictatorship.

Today’s tragedy for Ethiopia could quickly become America’s and the
world’s disaster if a proud nation disintegrates into the world’s most
populous failed state.

The U.S. government, and governments in Europe and elsewhere, must
focus their attention on Ethiopia. Once again it will be necessary to feed
the hungry. But more important, action must be taken to bolster brave
Ethiopians who are willing to struggle to halt the slide into anarchy and
poverty.
Mesfin Mekonen"