ሠንደቅ ዓላማችን በህግ/አዋጅ ኦፊሴላዊ ይሁንልን ።

ሠንደቅ ዓላማችን በህግ/አዋጅ ኦፊሴላዊ ይሁንልን ።

0 have signed. Let’s get to 15,000!
At 15,000 signatures, this petition becomes one of the top signed on Change.org!

ዘአምሐራ Amhara Chronicler started this petition to Ethiopian Federal Government / Amhara Regional State

የኢትዮጵያ ህዝብ በአገሪቱ ያለውን የለውጥ እንቅስቃሴ ከጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ ጎን መቆሙን እያንፀባረቀ ባለበት በአሁኑ ሰዓት ህወሃት/ኢህዓዴግ በኢትዮጵያ ላይ የተጠቀመውን የዘር ላይ የተመሰረተ ከፋፋይ አገዛዝ የተንፀባረቀበት ባለኮከብ ባንዴራ እደማይፈልግ ህዝቡ በግልፅ እያሳየ ነው ።

ይህን ተከትሎ ለዘመናት የምንናፍቀውን የአንድነታችን እና መደመሪያች አርማ ንፁህ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ሠንደቅ ዓላማ በህግ እና በአዋጅ ኦፊሴያል ይሆን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን ።

መደመር የ ለውጥ ስሌታችን ነው ።

ድል ለ ሰፊው የኢትዮጵያ ህዝብ ።

 

0 have signed. Let’s get to 15,000!
At 15,000 signatures, this petition becomes one of the top signed on Change.org!