One Love one Ethiopia አንድ ፍቅር ለአንድ ኢትዮጵያ

One Love one Ethiopia አንድ ፍቅር ለአንድ ኢትዮጵያ
በዚህ ሰአት በኢትዮጵያ ውስጥ አሰቃቂ የሆነ የጦርነት ጥቃትና የዘር ማጥፋት ውጊያ አለ። እንደማንኛውም ትውልደ ኢትዮጵያዊ ላገሬና ለኢትዮጵያ ሉአላዊ ሰላም እቆማለሁ። የዚህ የወረቀት ፊርማ የሚያገለግለው የውጭ መንግስታትን ለማነሳሳት፣ የውጭ የሰብአዊ ድጋፍን ለማነሳሳት እንዲሁም ውጊያው እንዲቆምና ሰብአዊ እርዳታዎች ወደ ኢትዮጵያ አሊያም ወደ ክፍለ ሀገራት ያለምንንም ችግር እኒደገባ ለማድረግ ነው። ስለዚህ ይህንን አውቆ እና ተገንዝቦ፣ ህፃናትን አላግባብና ያለፍላጎታቸው ወደ ጦር ግንባርን በግዳጅ ማሰለፍን ለመቃወም የሚረዳ የድምፅ ተቃውሞን ለማስነሳት ነው። የዘር ማጥፋት ዘመቻውን አሁን ይቁም!!!������
Sara T.Asres (Sisi Ti)
At the moment, there is a horrific war and genocide in Ethiopia. Like any generation of Ethiopians, I stand for peace for my country and for Ethiopia's sovereignty. The signature of this paper is used to motivate foreign governments, to mobilize foreign humanitarian aid, to stop the fighting and to allow humanitarian aid to flow to Ethiopia or to other cities of Ethiopia without any problems. Therefore, we wants to raise a voice against the unjust and unwillingness of children to join the army. STOP the genocide in Ethiopia now!!!������
By Sara T.Asres (Sisi Ti)