ድምፅ ለወገኖቻችን! ፍትህ በሳኡዲ እስርቤት በግፍ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

ድምፅ ለወገኖቻችን! ፍትህ በሳኡዲ እስርቤት በግፍ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

0 have signed. Let’s get to 1,500!
At 1,500 signatures, this petition is more likely to get picked up by local news!
ለወገኖቻችን ድምፅ started this petition to Ethiopian and

ጉዳዩ ፦ በሳኡዲ በእስር ላይ ስለሚገኙ ወገኖቻችን ሲሆን እኒህ ወገኖቻችን ለስራ ወጥተው ባልጠበቁት አጋጥሚ ወደ እስር እንደተወረወሩ ረጂም ወራቶችን እንዲሁም አመትን አስቆጥረዋል። ሆኑም እኒህ ወገኖቻችን አሁን ባሉበት ሁኔታ መሰረታዊ የሚባሉ ነገሮችን በሚገባ እያገኙ ካለመሆኑ የተነሳ የጤናቸው ጉዳይ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል። ይህ የሚመለከታቹህ በሀገር ውስጥም ይሁን ከሃገር ውጭ የምትገኙ ኢትዮጲያኖች በሙሉ ለወገኖቻችን ድምፅ እንድትሆኗቸው ስንጠይቅ ከታላቅ ትህትና እንዲሁም ኢትዮጲያዊነት ስሜት ጋር ነው። 

ይድረስ ለ፦ #Ethiopian_embassy#Saudi - #Ethiopian_embassy

0 have signed. Let’s get to 1,500!
At 1,500 signatures, this petition is more likely to get picked up by local news!