አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና ፐብሊክ ሰርቪስ

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና ፐብሊክ ሰርቪስ

Started
August 16, 2022
Signatures: 51Next Goal: 100
Support now

Why this petition matters

የዚህ ቡድን አላማ:

1. የመንግስት ሰራተኞች ዝውውር  ቀልጣፋና ተደራሽ  እንዲሆን የሰራተኛውን ሚና ማጉላት

2. ስለሰራተኛው መብቶች መወያያ መድረክ በመፍጠር
የሠራተኛው ማህበር እንዲመሰረት ማገዝ

3. ብቁ የሲቪክ ማህበር እንዲመሠረት በማበረታታት በአገራችን ለሚደረገው የዲሞክራሲ ጉዞ የበኩሉን አስተዋጽዖ ማበርከት ነው።

ይህን የሚደግፍ ሰራተኛ በዚህ petition አረጋጡልን ከዛ ወደ ዋናው petition  ማሰባሰብ ብንሄድ

Support now
Signatures: 51Next Goal: 100
Support now